Top Banner
Site Map Links Contact Us
Home
Election Day Countdown
About NEBE
What's New
Electoral System
Legal Framework
Electoral Operations
Maps & Data
Domestic & International Observers
Election Results
Photo Gallery
 
የምርጫ እንቅስቃሴዎች

የሲቪክስና የመራጭ ትመህርት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሁሉም በኢትዮጵያ ለሚገኙ መራጮች ትምህርት የመስጠት ሀላፊነት አለበት፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተለያዩ የመራጭ ትምህርት ፕሮግራሞችን ያካሄዳል፡፡
በምርጫ አስፈሚዎች ለመራጮች ስለምርጫ ቀን ሥርዓት የሚሰጥ ስልጠና
ምርጫን በተመለከተ የሚሰጡ የሚድያ መግለጫዎች፤ የሬድዮ ፕሮግራሞችንም በማጠቃለል፣      
ፖስተሮች

ህዝባዊ ስብሰባዎች

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ በሀገር አቀፍ የሕዝብና የመራጭ ትምህርት ፕሮግራም ላይ ከ24 ሕዝባዊ ድርጅቶች ጋርም በቅርበት ይሰራል፡፡ 24ቱ ድርጅቶች የሚከተሉት ናቸዉ፡፡

አዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤት
እንወያይ
የሲቪክና የማህበራዊ ትምህርት ማዕከል   
የኢትዮጵያ አለም አቀፍ ሰላምና ልማትና
አፍሮፍላግ ዩዝ ቪዥን
አክሽን የባለሙያዎች ማህበር ለሕዝብ
የኢትዮጵያ
የሠላምና የዲሞክራሲያዊ አራማጅ ማዕከል
አፍሪካዊ ሙከራ ለዲሞክራሲያዊ የአለም ስርዓት
የኢትዮጵያ
ሠራተኞች ማህበራት ኮንፌደሬሽን
የአካባቢ ብቃት ማበልፀጊያና ጥናት ማዕከል

የኢትዮጵያ ሠብአዊ መብቶች ጉባኤ
ሶስት
እይታዎች
የሲቪክስና
ሰብአዊ መብቶች ምርመራና ትምህርት ማዕከል  
የሰላምና የልማት ኮሚቴ
ቪዥን ኢትዮጵያ ኮንግረስ ፎር ዲሞክራሲ
ራዕይ
ማህበራዊ እድገት ድርጅት
ኖሌጅ ኢትዮጵያ
ማኔጅመንት
ዴቨሎፕመንት ፎረም
ኢኒሼቲቭ
አፍሪካ
የጎዳና
ተዳዳሪ እናቶችና ሕፃናት እርዳታ ድርጅት
አዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር
የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብትና የሲቪክ ትምህርት ማሳደጊያ ማህበር

የኢትዮጵያ ወንጌላዊ አብያተ ክርስተያናት ኀብረት
የሰብአዊ
መብት ትምህርት ማስፋፊያ ማህበር
የትግራይ ወጣቶች ማህበር

የሕዝባዊ ድርጅቶች የሲቪክስ የትምህርት ፕሮግራም በኦስትሪያ፣ በካናዳ፣ በፊንላንድ፣ በአየርላንድ፣ በኔዘርላንድ፣ በኖርዌይ፣ በስዊድን፣ በተባበሩት መንግሰታት የልማት ፕሮግራም (UNDP) ፣ በዩናይትድ ኪንግደም እና በአሜሪካ በሚደገፈዉ ከ1997 ምርጫ ድጋፍ ፕሮግራም የጋራ ለጋሽ ድርጅቶች የገንዘብ እርዳታ ያገኛል፡፡

ይህ ፕሮግራም የሚስተዳደረዉ በUNDP ድጋፍ ስር ባለዉ ERIS (Electoral Reform International Services) ነዉ፡፡

   
     
1 |2|3|4
   
 
 
This site is designed by Afrolink Studio
Copyright © 2005 National Electoral Board of Ethiopia. All rights reserved.