|
|
|
| |
እንኳን
ወደ ኢትዮጵያ ብሔራዊ
ምርጫ
ቦርድ ድህረ ገጽ
በደህና መጡ፡፡
ቦርዱ በኢትዮጵያ
ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ
ሪፑብሊክ የሚካሄደዉን
ብሔራዊና ክልላዊ
ምርጫ የማስተዳደር
የማካሄድና የመቆጣጠር
ሀላፊነት አለበት፡፡
ይህ
ድህረ ገጽ የምርጫ
ቦርድን አደረጃጀት
ሕጋዊ አሠራር ስለምርጫዉ
ሂደት እና ዉጤት
መረጃ ይሰጣል፡፡ |
|
| |
|
Welcome to the website
of the National Electoral Board of Ethiopia (NEBE) which
is responsible for the administration, conduct and supervision
of all elections in Federal and State constituencies
in the Federal Democratic Republic of Ethiopia.
Our
website offers an overview of the legal framework, objectives,
responsibilities and organisational structure of the
NEBE, as well as regular updates on the progress of
the elections.
|
| |
|
| |
|
|
|
|
|
|
|
|
የምርጫ
ቦርድ የቅንጅት አባል ድርጅቶች ላደረጉት ውህደት
እውቅና አልሰጠም |
|
|
|
|
|
|
|
ቅንጅት ለአንድነትና ለዲሞክራሲ በአዲስ መልክ አደረኩ ያለውን ውህደት ሕጋዊ ዕውቅና በተመለከተ የመገናኛ ብዙሀንና ሌሎችም አካላት ማብራሪያ እንዲሰጣቸው ቦርዱን በተደጋጋሚ ጠይቀዋል፡፡ በዚህም መሠረት ቦርዱ የቅንጅቱን አመሠራረትና የአዲሱን ፓርቲ እውቅና በተመለከተ ማብራሪያ ለመስጠት ተገዷል፡፡ ሙሉ
ዜና... |
|
|
|
|
|
|
NEBE
has not recognized new merger by CUD member parties |
|
|
|
|
|
|
|
The
new merger announced by the four member parties of the
Coalition for Unity and Democracy (CUD) has not yet been
recognized by the National Electoral Board of Ethiopia
(NEBE).The
United Ethiopian Democratic Party-MEDHIN, the All Ethiopian
Unity Party, Rainbow Ethiopia Movement for Democracy and
Social Justice and the Ethiopian Democratic League had
applied on 19 October 2004 to form a Coalition for the
May 15 federal and regional parliamentary elections.
.
Full story ... |
|
|
|
|
|
|
|
| |
| Last
updated: 28 Oct. 2005 |
|
|
|
|
|
|