• አዋጅ ቁጥር 1/1987 የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግሥት በሥራ ላይ መዋሉን ለማሳወቅ የወጣ አዋጅ • አዋጅ ቁጥር 158/1949 (የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ) የምርጫ ሥራዎች ላይ ስለሚደረግ ወንጀል • አዋጅ ቁጥር 111/1987 የኢትዮጵያ የምርጫ ሕግ አዋጅ ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ሕገ መንግሥት ጋር ለማጣጣም የወጣ አዋጅ • አዋጅ ቁጥር 88/1989 የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በመራጮቻቸው አመኔታ በሚያጡበት ጊዜ ስለሚወሰድ እርምጃ የወጣ አዋጅ • አዋጅ ቁጥር 46/1985 የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ አዋጅ • አዋጅ ቁጥር 82/1986 የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ •አዋጅ ቁጥር 438/1997 የኢትዮጵያ የምርጫ ህግ አዋጅ ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ ንግሥት ጋር ለማጣጣም የወጣውን አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ • የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ደንብ ቁጥር 1/1986 የምርጫ አፈፃፀም እና የውሳኔ አሰጣጥ ሥርዓትን ለመወሰን የወጣ • የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ደንብ ቁጥር 2/1991 በየደረጃው የሚገኙ ምክር ቤቶች አባላት የመረጣቸውን ሕዝብ አመኔታ ሚያጡበት ጊዜ ከአባልነት የሚወገዱበትን የአፈጻጸም ሥርዓት ለመወሰን የወጣ ደንብ