Top Banner
Site Map Links Contact Us
Home
Election Day Countdown
About NEBE
What's New
Electoral System
Legal Framework
Electoral Operations
Maps & Data
Domestic & International Observers
Election Results
Photo Gallery
 
   
 

ግንቦት 11 ቀን 1997 ዓ.ም.

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ጽሕፈት ቤት

ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት አስታወቀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ጽሕፈት ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ጊዜያዊ አስተዳደር የሚገኙ የዘጠኝ ምርጫ ክልሎችን ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት አስታወቀ፡፡

ቦርዱ የሚከተሉትን ሰዎች በአዲስ አበባ ጊዜያዊ አስተዳደር ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልነት ተወዳድረው እንዳሸነፉ ገልጿል፡፡

ወረዳ 3

አቶ ደርዛ ደዋና ዳርጎ

24,728

(70.95%)

ወረዳ 4

ዶ/ር ታዲዮስ ቦጋለ ደገፋ

24,645

(83.48%)

ወረዳ 12/13

ዶ/ር ሙሉአለም ታረቀኝ

48,346

(80.96%)

ወረዳ 16

አቶ አስራት ጣሴ ሰብስቤ

27,683

(82.55%)

ወረዳ 19

ዶ/ር ሽመልስ ተክለፃድቅ

51,098

(80.42%)

ወረዳ 20

አቶ ክፍሌ ጥግነህ አባተ

25,279

(89.75%)

ወረዳ 21/22

አቶ ልደቱ አያሌው

38,069

(75.47%)

ወረዳ 23

ኢንጅነር ኃይሉ ሻውል ግዛው

37,870

(78.99%)

ወረዳ 2/14

አቶ ፈጠነ ተሾመ በየነ

31,529

(75.94%)

አቶ ተስፋዬ መንገሻ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ጽሕፈት ቤት ምክትል ዋና ኃላፊ ጊዜያዊ ውጤቱን አረጋግጠው ተረክበዋል፡፡

በሚቀጥሉት ቀናት ሌሎች ውጤቶች ከተለያዩ የምርጫ ክልሎች እንደሚደርሳቸው ገልፀዋል፡፡

ሁሉም የምርጫ ውጤቶች የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ በብሔራዊ ደረዳ ሰኔ 1 ቀን 1997 ዓ.ም. እስካልፀደቀና ይፋ እስካልሆነ ድረስ ጊዜያዊ ውጤት ይሆናል ብለዋል፡፡

ወጤቶቹ በብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ዋና ጽሕፈት ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ይለጠፋሉ፡፡

የምርጫውን ውጤት ለመከታተል እንዲያመችዎት ይህንን ድረ ገፅ ይመልከቱ፡፡

ለበለጠ መረጃ በእነዚህ ቁጥሮች ይደውሉ፡፡

የፕሬስ ኦፊሰር ጌታሁን አሞኘ 251 - 9 - 643738

ረዳት ፕሬስ ኦፊሰር ሕይወት አለማየሁ 251 - 9 - 497576

 
 
     
     
       
           
           
 
 
This site is designed by Afrolink Studio
Copyright © 2005 National Electoral Board of Ethiopia. All rights reserved.