Top Banner
Site Map Links Contact Us
Home
 
Election Day Countdown
About NEBE
What's New
Electoral System
 
መጋቢት 19 ቀን 1997

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ዌብሳይትና
የፕሬስና ኢንፎርሜሽን ክፍል ይፋ አደረገ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ በመጪዉ ግንቦት 7 ቀን 1997 ዓ.ም ስለሚካሄደዉ ምርጫ ለሕብረተሰቡ በቂ መረጃ ለመስጠት እንዲያስችለዉ (www.electionsethiopia.org)  በሚል ስያሜ ዌብ ሳይት ይፋ አደረገ፡፡

ይህንኑ ጥረት ይበልጥ ለማገዝም በቦርዱ ጽሕፈት ቤት የፕሬስና ኢንፎርሜሽን ክፍል ከፍቷል፡፡

የቦርዱ ዌብሳይት የብሔራዊ ምርጫ ቦርድን አደረጃጀትና አሰራር፣ ልዩ ልዩ አዋጆችና ደንቦች እንዲሁም የቦርዱን የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ የሚገልጹ መረጃዎችን የያዘ ነዉ፡፡

አዲስ የተከፈተዉ የፕሬስና ኢንፎርሜሽን ክፍልም ቦርዱን የሚመለከቱ የሚዲያ ጉዳዮችን በዋነኝነት የሚያስተናግድ ሲሆን ለአገር ዉስጠና ለዉጭ ጋዜጠኞች መደበኛ የሆኑ የፕሬስ ኮንፍረንሶችን ያዘጋጃል፡፡

 

 
Legal Framework    
Electoral Operations    
Maps & Data
Domestic & International Observers    
Election Results    
Photo Gallery    
   
 
   
   
 
 
This site is designed by Afrolink Studio
Copyright © 2005 National Electoral Board of Ethiopia. All rights reserved.