የኢትዮጵያ
ብሔራዊ ምርጫ
ቦርድ አደረጃጀት
የኢትዮጵያ
ብሔራዊ ምርጫ
ቦርድ ዋና መሥራያ
ቤት በአዲስ አበባ
ከተማ ይገኛል፡፡
ቦርዱ በዋና መሥሪያ
ቤቱ የሚገኙ 170 ቋሚ
ሠራተኖች አሉት፡፡
547ቱ የመወዳደሪያ
ጣቢያዎች እያንዳንዳቸዉ
በጣቢያዉ አስተባባሪዎች
ይመራል፡፡ እነዚህ
አስተባባሪዎች
ለወረዳ ምርጫ
ቢሮዎች የምርጫ
አስፈጻሚዎችን
ይመለምላሉ፡፡
የምርጫ ቢሮዎቹም
በምርጫ ጊዜ የምርጫ
ጣቢያዎችን የሚያስተዳድሩ
ከ120 ሺህ በላይ የምርጫ
አስፈጻሚዎችን
ይመለምላሉ፡፡